ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ቀጥታዊ ያልኾነ የተናጥል ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ቀጥታዊ ያልኾነ የተናጥል ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ

በውጥረት ውስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ፣ በቱርክ መንግሥት አመቻችነት ቀጥታዊ ያልኾነ የተናጥል ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ። የሁለቱ ጎረቤት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ትላንት በአንካራ በተናጥል መነጋገራቸውን እና አለመግባባቶችን በሰላም ለመፍታት ዝግጁ መኾናቸውን የሚያሳይ መግለጫ አውጥተዋል።

SEE ALSO: ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ በወደብ ስምምነቱ ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት እያደራደረች ነው