የታገቱት የቀን ሠራተኞች አልተለቀቁም

Your browser doesn’t support HTML5

የታገቱት የቀን ሠራተኞች አልተለቀቁም

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ በፋኖ ታጣቂ ቡድን የተያዙ የቀን ሠራተኞች ይህ ዘገባ እስከተጠናቀቀበት ድረስ አልተለቀቁም።

SEE ALSO: በፋኖ ታጣቂ የተያዙ ሠራተኞችን ለማስለቀቅ እየጣረ መሆኑን ቀጣሪ ኩባንያው ገለጸ

ቀጣሪው ኩባንያ በገንዘብ ክፍያ ካስለቀቃቸው በኋላ በድጋሚ መያዛቸውን የገለፀ ሲሆን፣ታጣቂ ቡድኑ በበኩሉ፣ እስከ አሁን ለመረከብ የመጣ አካል አለመኖሩን ገልጿል፡፡ ቀይ መስቀል የቀን ሠራተኞቹን ለማስለቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁሟል።

በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።