የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ዜጎች ለረዥም ዓመታት የኖሩበት ቤት ፈርሶ ለጎዳና ተዳዳሪነት መጋለጣቸውን አጥብቆ ያወግዛል ሲል መግለጫ አወጣ።
አዲስ አበባ —
መግለጫው በተጨማሪ ለጠፋው ሕይወትና ለወደመው ንብረት ምክንያት ናቸው ያላቸው ባለሥልጣናት ለሕግ እንዲቀርቡ ጠይቋል።
ድርጅቱ ትላንት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኙ ቤታችን ፈርሶብናል ያሉ ነዋሪዎችም ተፈጸመብን ስላሉት በደል ዝርዝረው መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5