ባሕልና ማኅበረሰብ በምሽቱ ቅንብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው “የሥነ-ጥበብ ትምሕርት ቤት” አዲስ ሥያሜ ላይ ያተኩራል
አዲስ አበባ —
ባሕልና ማኅበረሰብ በምሽቱ ቅንብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው “የሥነ-ጥበብ ትምሕርት ቤት” አዲስ ሥያሜ ላይ ያተኩራል።
በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩት፤ “በቆርቋሪውና በቀድሞ ዳይሬክተሩ በእውቁ ሰዓሊ አለ ፈለገ-ሠላም ሥም መሰየሙ እሰየው፤ ነገር ግን የጎደለው ነገር አለ፤” ይላል፤ ባሕልና ማኅበረሰብ የእርምት ጥያቄውን ካነሱት የሥነ ጥበብ ሰዎች አንዱን ይዞ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5