የአዲስ አበባ ገፅታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1960ዎቹ ምን ይመስል ነበር

ፋይል-ፎቶ- አዲስ አበባ እ.አ.አ በ1968

ፋይል-ፎቶ- አዲስ አበባ እ.አ.አ በ1968

የአዲስ አበባ ገፅታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1960ዎቹ ምን ይመስል ነበር?

“የቅኔ ቤት ባህልና የሕይወቴ ገጠመኝ” የተሰኘው የይትባረክ ግደይ መፅሃፍ በዘመኑ የነበሩትን የኢትዮጵያ ከተሞችን በምናብ ለማስቃኘት ይሞክራል።

“አብዛኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ የሚጠጣው ጠጅና ቢራ ነበር።ከጠዋት እስከማታ መጠጣት ስለማይከለከል አዲስ አበባ በዚህ በኩል ጥሩ አልነበረችም።” በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን የአዲስ አበባ ገፅታ ከተሰኘው ርዕስ ስር የተፃፈ ነው።

ከመፅሃፉ የተቀነጨበውን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ገፅታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1960ዎቹ ምን ይመስል ነበር?

በተጨማሪም፣ ከዚህ በታች ያሉትን የፎቶ መድብሎች ይመልከቱ።

የአዲስ አበባ ገፅታ በቀድሞ ጊዜ ምን ይመስል ነበር?