በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሀና ማርያም በተባለው አካባቢ የመኖሪያ ቤታቸው በኃይል የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ችግር አስቸኳይ መፍትሄ ያገኛል ተባለ።
አዲስ አበባ —
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሀና ማርያም በተባለው አካባቢ የመኖሪያ ቤታቸው በኃይል የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ችግር አስቸኳይ መፍትሄ ያገኛል ተባለ። ጉዳት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ችግር አስቸኳይ መፍትሄ ያገኛል ጉዳቱ የደረሰባቸው ነዋሪዎች ግን ውሳኔውን የተቀበሉት በጥርጣሬ መሆኑን አመልክተዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5