የሣይንስ አካዳሚ ጉባዔውን አጠናቀቀ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር ባይሌ ዳምጤ፤ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ ሣይንስ አካዳሚ ሁለተኛ ጉባዔ ዛሬ ተፈፅሟል።

የኢትዮጵያ ሣይንስ አካዳሚ

Your browser doesn’t support HTML5

የሣይንስ አካዳሚ ጉባዔውን አጠናቀቀ

ጉባዔው ትኩረት ሰጥቶ የጥናት ፅሁፎች ከቀረቡባቸውና ውይይት ከተደረገባቸው ቁም ነገሮች መካከል በኢትዮጵያ ዕውቀት አመንጭ የሆኑ ምርምርና ጥናት የሚካሄዱባቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እንዴት መፍጠር ወይንም ማጠናከር ይቻላል? የሚለው አንዱ ነበር።

በዚህ ርዕሰ-ጉዳይ የጥናት ፅሁፎችን ያቀረቡ ምሁራን ነበሩ።

ከመካከላቸው መለስካቸው አመሃ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚደንት ዶክተር ባይሌ ዳምጤን አነጋግሯል።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡