በአፍሪካ የከተሞች እድገትና ኢንደስትሪ መስፋፋት ተነጣጥለው እየተጓዙ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

UNECA

የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኮሚሽን ሪፖርት እንዳመለከተው በአህጉሪቱ የከተሞች እድገትና የኢንደስትሪው መስፋፋት ተነጣጥለው እየተጓዙ ነው፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኮሚሽን ሪፖርት እንዳመለከተው በአህጉሪቱ የከተሞች እድገትና የኢንደስትሪው መስፋፋት ተነጣጥለው እየተጓዙ ነው፡፡

ከሃያ ዓመታት በአነሰ ጊዜ ውስጥ ከአፍሪካ ሕዝብ ቁጥር ግማሹ፣ የከተማ ነዋሪ እንደሚሆንም ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ የኢንደስትሪው እድገት ታዲያ ከከተሞቱ እድገት ጋር አብሮ መሄድ እንዳለበት ነው የተጠቀሰው፡፡

በትናንትናው ዕለት ይፋ የተደረገው ሪፖርት እአአ የ2017 የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሪፖርት በተለይ የከተሞች እድገት ከኢንደስትሪ መስፋፋት አኳያ የተቃኘበት ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ የከተሞች እድገትና ኢንደስትሪ መስፋፋት ተነጣጥለው እየተጓዙ ነው