መቀሌ —
ባለፉት ስድስት ወራት ወደ መቀሌው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የገባ የህክምና መሣሪያም ሆነ መደሃኒት ባለመኖሩ ሥራ ሊያቆም እንደሚችል ተገልጿል።
የሆስፒታሉ ሃኪሞች “ሥራችን የሞት የምስክር ወረቀት መፈረም እየሆነ ነው” ብለዋል።
ሠራተኞቹ ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ ችግሩን ተረድቶ ተግባራዊ እርምጃ እንዲወስድ የሚጠይቅ የውይይት መድረክ አካሂደዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5