ውስብስብ የፖለቲካና የፀጥታ ችግሮች በውይይት ብቻ መፈታት እንዳለባቸው ያሳሰቡት፣በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም እንደሚያሳስባቸው ገልፀዋል።
SEE ALSO: በአዋጁ መቀጠል ላይ የሚጋጩ ሃሣቦች አሉየአስቸኳይ አዋጁን መታደስ በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡን የተለያዩ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች በበኩላቸው፣ ለግጭቶች እልባት ማምጣት የሚቻለው በውይይትና ድርድር ብቻ እንደሆነ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።