አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ መሰንበቻውን ወደ ምዕራብ አፍሪቃ አቅንተው ላይቤሪያን፣ ሴራሊዮንን እና ጊኒ ቢሳውን ጎብኝተው ተመለሰዋል።

ከአሜሪካ ድምጿ Straight Talk Africa ፕሮግራም አዘጋጅ ሃይዲ አዳምስ ጋር በአንዳንድ አፍሪቃ ነክ እና የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዙሪያ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ሰፋ ካለው ምልልሳቸው በተለይ በምዕራብ አፍሪቃ እና በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮሩትን ጭብጦች ወደ አማርኛ መልሰነዋል።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።