የእስራኤል ጦር በሀገሪቱ ግዛት ውስጥ የቀሩትን የሀማስ ተዋጊዎች ጠራርጎ ለማስወጣት እየሠራ እንደኾነ አስታወቀ
እስራኤል የፈፀመችውን የዓየር ጥቃት ተከትሎ ፤ ጋዛ ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም
እስራኤል የፈፀመችውን የዓየር ጥቃት ተከትሎ ፤ ጋዛ ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም
የእስራኤል ወታደሮች ከሊባኖስ በኩል፤ ደቡባዊ ክፋር ኪላ መንደር በሊባኖስ እና እስራኤል ድንበር ሜቱላ ውስጥ ባሉ ቤቶች መካከል ሰፍረው። መስከረም 27/2016 ዓ.ም
ሰዎች በእስራኤል የአየር ጥቃት የወደመ መስጅድ አቅራቢያ ተሰብስበው። መስከረም 27/2016 ዓ.ም
የእስራኤል ጥቃት በመሸሽ ቤታቸውን ጥለው የወጡ ፍልስጤማውያን ንብረታቸውን ይዘው በጋዛ ከተማ በሚገኘው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚተዳደረው ትምህርት ቤት ለመጠለል መስከረመ 27/2016 ዓ.ም
በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ካን ዮኒስ ውስጥ የእስራኤል ጥቃት ጥቃት ምክኒያት ከፈራረሱ ቤቶች ውስጥ የተረፉ ተጎቺዎች እንዳሉ ፍልስጤማውያን በመፈለግ ላይ ናቸው። መስከረም 27/2016 ዓ.ም
አንዲት ፍልስጤማዊት ሴት ዛሬ መስከረም 27/ 2016 ዓ.ም በእስራኤል ባደረሰችው ጥቃት በወደመው በጋዛ ከተማ በዋታን ግንብ አቅራቢያ በሚገኝ ፍርስራሽ መንገድ ላይ በመኼድ ላይ እያለች።
በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው በካን ዮኒስ የእስራኤል ጥቃት ፍልስጤማውያን ከፍርስራሽ ቤት ውስጥ የተረፉ እንዳሉ በመፈለግ ላይ ኾነው፣መስከረም 27/ 2016 ዓ.ም
የእስራኤል ፖሊሶች በአሽቀሎን፣ መስከረም 27/2016 ዓ.ም ተሰማርተው።