በኢትዮጵያ ግጭት ሚልዮኖችን እንዳፈናቀለ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስታወቀ 

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ግጭት ሚልዮኖችን እንዳፈናቀለ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስታወቀ

በኢትዮጵያ ውስጥ፣ ከአራት ሚልዮን በላይ የተቆጠረ ሕዝብ፣ ከመኖሪያ ቀዬው ተፈናቅሎ እንደነበር፣ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ይፋ አደረገ፡፡የመፈናቀሉ ዋና ምክንያትም፣ ግጭት እንደኾነ፣ የድርጅቱ መግለጫ አስታውቋል፡፡

በተመሳሳይ ጊዜ ከተፈናቀሉት መሀከል፣ ወደ ቀዬአቸው የተመለሱ ዜጎች ቁጥርም፣ ከሦስት ሚልዮን እንደሚልቅ ድርጅቱ አክሎ ገልጿል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።