የኢትዮጵያውያን ዓመታዊ የስፖርት ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል) በዳላስ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያውያን ዓመታዊ የስፖርት ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል) በዳላስ

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን 40ኛ ዓመቱን በዳላስ ቴክሳስ - ዋይሊ ስታዲዬም እያከበረ ይገኛል።

ይኸው ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል)፣ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዓመታዊ መገናኛ ሆኖ አራት ዐሥርት ዓመታትን ዘልቋል፡፡

የኢትዮጵያውያን ዓመታዊ የስፖርት ዐውደ ትርኢት(ፌስቲቫል) በዳላስ

ዘንድሮም፣ በባህል፣ በመዝናኛ፣ በንግድ፣ በበጎ አድራጎት፣ በፖለቲካ እና ማኅበራዊ አገልግሎት ውስጥ ተሳታፊ የኾኑ አካላት፣ ከመላ ዩናይትድ ስቴትስ ከመጡ በሺሕዎች ከሚገመቱ በትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋራ መስተጋብር ይፈጥሩበታል ተብሎ ይጠበቃል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።