የላሊበላ ዕለታዊ በረራ ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

የላሊበላ ዕለታዊ በረራ ተጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ዛሬ እንደገና ጀምሯል።

በሌላ በኩል የአማራ ክልል ውስጥ ህወሓት ተቆጣጥሯቸው በነበረ ሰባት ዞኖችና አንድ ከተማ ውስጥ ደርሷል የሚባለውን ጥፋት “በሳይንሣዊ መንገድ” የሚያጠና ግብረኃይል መቋቋሙንና ሥራ መጀመሩን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

ክልሉ ውስጥ መሠረታዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሁሉ ሥራ መጀመራቸውም ተገልጿል።