በአማራና በቅማንት መካከል ተባብሷል ስለተባለው ግጭት
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር በአማራና በቅማንት መካከል ትናንትና ዛሬ ተባብሷል የተባለውን ግጭት ለማብረድ የመከላከያ ሠራዊት መተማ መግባቱን የክልሉ መንግሥት የፀጥታ ቢሮና መከላከያ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5