የኩባ ጉዞ ማስታወሻ - በኢትዮጵያዊው አንደበት

Your browser doesn’t support HTML5

የኩባ ጉዞ ማስታወሻ - በኢትዮጵያዊው አንደበት - የጉዞ ማስታወሻው ከሐረር እስከ አሰብ ከዚያም ወደ ሀቫና ይዘልቃል - 39 ዓመት ወደ ኋላ ተመልሶ ስለ ኩባውያን የአኗኗር ዘይቤና የወቅቱን ምስል ያስቃኘናል - የቀድሞው የኩባ ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ ከኢትዮጵያውያን ጋር የነበራቸው ግንኙነት ምን ይመስላል? የኩባ ተማሪው አቶ ሺበሺ ካሳ ከሱራፌል ሽፈራው /ዲጄ ፋትሱ/ ጋር ቆይታ አድርገዋል