አዲስ አበባ —
ፊደል ካስትሮ
የዚህ መታሠቢያ ሥነስርዓት አስተባባሪ ሊቀ መንበር ይብራህ መሃሪ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት በዚያ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ለካስትሮ ልዩ ፍቅር አላቸው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
እስክንድር ፍሬው