"ዐዋጁ የታወጀው ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ አይደለም" አቶ ጌታቸው ረዳ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡