በዋሺንግተን ዲሲ ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን ከተቀሰቀሰው ሁከት ጋር በተያያዘ፥ በቄሌም ወለጋ ዞን ጫንቃ ከተማ ሕይወት ጠፍቷል። ትላንትናና ዛሬ በነቀምቴ፥ በሻኪሦ፥ በሻሸመኔና አዲስ አበባ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ታይተዋል። እዚህ በዋሺንግተን ዲሲም ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።