በኢትዮጵያ የተካሂደው ምርጫ የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግና ሕገ-መንግሥቱን የጣሰ ነበር ሲል መድረክ ከሰሰ

  • መለስካቸው አምሃ

Pro. Beyene Petros on Ethiopian election

የግንቦት 16ቱ ምርጫ የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግና ሕገ-መንግሥቱንም ጭምር የጣሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ።

የግንቦት 16ቱ ምርጫ የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግና ሕገ-መንግሥቱንም ጭምር የጣሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ።

የታሠሩ አባሎቹና ተወካዮቹ ባስቸኳይ እንዲፈቱና አሁንም መንግሥት በአባሎቹ ላይ እያካሄደ ነው ያለውን የማሳደድ እርምጃ እንዲያቆም ጠይቋል። ተፈጽሟል ያለውን ሕገ-መንግሥታዊና ሌሎች የሕግ ድንጋጌዎች ጥሰትንም ያገር ውስጥ ገለልተኛ አካል ተሰይሞ እንዲያጣራ ጥሪ አቅርቧል።

መለስካቸው አምሃ ዘግቦበታል።

Your browser doesn’t support HTML5

Medrek News