በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢህአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ማሸነፉ ታወቀ


Ethiopian National Election Board announces provisional results.
Ethiopian National Election Board announces provisional results.

ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን 23 መቀመጫዎች በሙሉ ማሸነፉን ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

በሐገሪቱ ካሉት 547 የምርጫ ክልሎች ውስጥ የ 442ቱ ጊዜያዊ ውጤት እንደደረሰው የገለፀው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁሉንም ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ማሸነፉን አስታወቀ። ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን 23 መቀመጫዎች በሙሉ ማሸነፉንም ቦርዱ አመልክቷል። ዝርዝሩን እስክንድር ፍሬው ያቀርበዋል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG