በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ረሃብ በአፍሪካ

Sorry! No content for 8 ዲሴምበር. See content from before

ዓርብ 8 ኖቬምበር 2024

በጦርነትና የአየር ንብረት ለውጥ ምክኒያት ረሃብ እየተስፋፍ መኾኑን ተመድ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

ጦርነትና የአየር ንብረት ለውጥ አኹንም በመላው ዓለም እየተስፋፋ ላለው ረሃብ ምክኒያት መኾናቸውን በተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት።

አዲስ አበባ ውስጥ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓለምን ከረሃብ ነጻ የማድረግ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት፣የድርጅቱ ዋና ሓላፊ ጌራልድ ሙሌር፣ ረሃብ የዓለምን ሕዝብ እየጎዳ ያለው የበለፅጉት ሃገራት ከዓመት ገቢያቸዉ በየዓመቱ ለአዳጊ ሀገራት ሊያደርጉ የሚገባቸዉን ድጋፍ ባለመስጠታቸውና በአዳጊ ሀገራትም የፖለቲካ ውሳኔ ባለመኖሩ መኾኑን ገልፀዋል። የአፍሪካ ኅብረት በበኩሉ ከአራቱ አንዱ አፍሪቃው ለረሃብ ችግር የተጋለጠ መሆኑን ገልፆ፣ ግጭት አሁንም ለረሃብ መስፋፋት ምክንያት እንደሆነ ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

የርዳታ በሮች ለተዘጉበትና ለተራበው የሱዳን ሕዝብ ሾርባ የሚመግቡ የማኅበረሰብ አባላት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

በጦርነት በታመሰችው ሱዳን ኡምዱርማ ውስጥ የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ ከግል ለጋሾች ባገኙት ጥቂት ድጋፍ ሾርባ እየሠሩ የተራቡትን በመመገብ ላይ ናቸው።

ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ተቋማት በቅርቡ ባወጡት መግለጫ፣ “በሱዳን የሚገኙ ሁሉም ተፋላሚ ኃይሎች ለጋሽ ድርጅቶች የርዳታ እህል እዳያስገቡ በተቀነባበረ ሁኔታ ክልከላ ያደረጉ ነው ባሉበት በአኹኑ ሰዓት ከለጋሽ ድርጅቶች ገደብ የሌለው ማለፊያ እንዲሰጡ እየወተወቱ ባለበት በዚህ ወቅት አንዱ የሱዳን ክፍል በከፍተኛ ርሃብ ተጠቅቷል” ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሄነሪ ዊልከንስ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG