አዲስ አበባ —
የአርበኞች - ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።
ይህ መድረክ “የሚገለልበት ወይም የሚገፋበት አይሆንም” ሲል ንቅናቄው አስታውቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።