በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ሰጥቷል


በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ሰጥቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከአስሩ የኢንተርኔት አምደኞችና ጋዜጠኞች መካከል ሕዝብን ለአመጽ በማነሳሳት ወንጀል የተከሰተው በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ትናንት ሰጥቷል። ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠው ቃል በግድ የተሰጠ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግለትም ጠይቋል።

XS
SM
MD
LG