No media source currently available
ከአስሩ የኢንተርኔት አምደኞችና ጋዜጠኞች መካከል ሕዝብን ለአመጽ በማነሳሳት ወንጀል የተከሰተው በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ትናንት ሰጥቷል። ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠው ቃል በግድ የተሰጠ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግለትም ጠይቋል።