አዲስ አበባ —
አቃቤ ሕግ በነሶሊያና ሺመልስ ላይ የመሠረተውን ክስ አሻሽሎ ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ አቅርቧል።
ፍርድ ቤቱ ቀደም ሲል በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ክሱ መሻሻሉን መርምሮ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቷል።
የተከሣሽ ጠበቃ ግን አቃቤ ሕግ ክሱን አሻሽሎ አቅርቧል የሚል እምነት የለኝም ብለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡