አዲስ አበባ —
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት “እነ ሶልያና ሺመልስ” በሚል ዶሴ በዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት ፀሐፊዎች አቃቤ ሕግ የመሠረተውን ክሥ ባብዛኛው ሲቀበለው አንዳንድ ፍሬ ነገሮች ግን ከክሡ እንዲሠረዙ ወስኗል፡፡
ተከሣሾቹ በተሻሻለው የአቃቤ ሕግ ክሥ መሠረት የእምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
የችሎቱን ሂደት የተከታተለው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ተያይዟል፡፡