አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ለ37 ዓመታት ሥልጣን ላይ የነበሩት የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን ለቀቁ፡፡
የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባዔ ካሳወቁ በኋላ ዚምባቡዌያውያን አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን እየገለጹ ነው።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ