በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ፤ ዘኒ ሬስቶራንት


ባለፈው ወር መጨረሻ ለተካሄደው የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ወደ ሳን-ሆዜ የተጓዘው አዲሱ አበበ፣ እንደ ሁልጊዜው፣ ባዶ እጁን አይመለስም፣ ለኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ ያመጣው አለ። በዚሁ መሠረት በከተማዋ ከታወቁ የኢትዮጵያውያን ንግድ ቤቶች መካከል ስለ አንዱ፣ ከባለቤቶቹ ጋር ተወያይቷል። ከስኬታማ ሥራዎች አንዱ ነው ይላል አዲሱ። ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG