በዛምቢያ የሚዲያ ነጻነት ጥቃት እየደረሰበት እንደሆነ አዲስ የወጣ ጥናት አመለከተ፡፡
በጥናቱ ላይ አስተያየታቸውን በመስጠት ከተሳተፉት መካከል ስድሳ በመቶ የሚሆኑት በጋዜጠኞች እና ፀሃፊዎች ላይ በሚደርሱ ተዳጋጋሚ ትንኮሳና ማስፈራራት ምክንያት ሚድያዎች በነጻነት ስራቸውን እየሰሩ ነው ብለው እንደማያስቡ ተናግረዋል፡፡
በካቲ ሾርት የተዘጋጀውን ዘገባ አስማማው አየነው ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

መድረክ / ፎረም