በኢትዮጵያ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጩ እና በሀገር ውስጥ ለሚካሄዱ የተለያዩ ግጭቶች መባባስ ምክንያት እየሆኑ መሄዳቸውን ተከትሎ፣ ስለሀሰተኛ መረጃ ምንነት እና መረጃን ከተለያዩ ምንጮች የማጣራት ክህሎት የሚያስጨብጥ የሚዲያ አጠቃቀም ትምህርት ወሳኝ መሆኑን በርካታ ጥናቶች ያመለከታሉ።
ተማሪዎች እና ወጣቶች በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ያላቸው እውቀት ምን እንደሚመስል ጠይቀናቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።