No media source currently available
አፍሪካ እጅግ ግዙፍ የሆነ የወጣት ኃይል ኃብት አላት፡፡ ይህ ኃይል ሥራ፣ ዕድሎች፣ ሠላምና መረጋጋት ይፈልጋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ በአፍሪካ ብሩህ መጭ ዘመን ታምናለች፡፡