በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መጀመሪያዉኑ ወንጀለኛ ሊባል የማይገባውን ሰው መቅጣት 'አሳፋሪ" ነው"- አምነስቲ


አቶ ዮናታን ተስፋዬ የሰማያዊው ፓርቲ የቀደሞው ሕዝብ ግንኙነት
አቶ ዮናታን ተስፋዬ የሰማያዊው ፓርቲ የቀደሞው ሕዝብ ግንኙነት

ቀድሞውኑ እንደወንጀለኛ ሊቆጠር በማይገባው ተከሳሽ ላይ ስድስት ዓመት ከስድስት ወር እስር መፍረድ ተገቢ ያልሆነና አሳፋሪ ጭምር መሆኑን ሰማያዊው ፓርቲና ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጹ። እንዲህ ያሉ አፈናዎች በበዙ ቁጥር የሚፈራውን ዐመጽ እንዳይቀሰቅሱ የኢትዮጵያ መንግሥት አፈናውን አሁኑኑ ማቆምና ከዚህ ቀደም የፈፀመውን የመብት ጥሰት ማረም ይገባዋል ብለዋል።

ውሳኔው ሰዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ፌስቡክ ከመለጠፍ እና ሰላምታ ከመለዋወጥ ያለፈ ነገር ለማድረግ ስጋት እንዲያድርባቸው እየተደረጉ ነው ይላል - አምነስቲ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

"መጀመሪያዉኑ ወንጀለኛ ሊባል የማይገባውን ሰው መቅጣት 'አሳፋሪ" ነው"- አምነስቲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG