በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከኤፓክ ተወካይ ጋራ - በዩ ኤስ ምርጫ ኢትዮጵያ - አሜሪካውያን ድምጽ


የአሜሪካ-ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ (ኤፓክ) ዋና ጸሐፊ አቶ ዮም ፍሰሃ
የአሜሪካ-ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ (ኤፓክ) ዋና ጸሐፊ አቶ ዮም ፍሰሃ
ቆይታ ከኤፓክ ተወካይ ጋራ - በዩ ኤስ ምርጫ ኢትዮጵያ - አሜሪካውያን ድምጽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:54 0:00

"የተለያዩ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ማኅበረሰብ አባላት ለዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውሳኔያቸው ምን ዓይነት ጉዳዮችን መሰረት ያደርጉ ይሆን?" ችችችችበሚል ላነሳነው ጥያቄ፣ ማብራሪያ እንዲሰጡን የአሜሪካ-ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ (ኤፓክ) ዋና ጸሐፊ አቶ ዮም ፍሰሃን ጋብዘናል።

(ኤፓክ) አርማ
(ኤፓክ) አርማ

ከተቋቋመ ሦስት ዓመት ተኩል የሆነው ኤፓክ፣ ሁለቱ ዕጩዎች በየበኩላቸው ከላኳቸው አራት የምርጫ ዘመቻ ተወካዮች ጋራ አባሎቻቸው ውይይት እንዲያደርጉ በቅርቡ መድረክ አዘጋጅቶ ነበር። አቶ ዮም ማኅበራቸው ስላሰናዳው ስለዚህ መድረክም አስረድተውናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG