በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁጢዎቹ አቡ ዳቢ ላይ ያደረሱት ጥቃትና ምላሹ


ሁጢዎቹ አቡ ዳቢ ላይ ያደረሱት ጥቃትና ምላሹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00

በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው የአረብ ሃገሮች ወታደራዊ ጥምረት የሁጢዎች ይዞታ በሆኑ የየመን ዋና ከተማ፣ ሰንዓ አካባቢዎች ላይ ባለፈው ሌሊት “ከባድ” የተባለ የአየር ድብደባ አድርሰዋል። ጥምረቱ ድብደባውን ያደረሰው ሁጢዎቹ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ውስጥ ትናንት የድሮንና የሚሳይል ጥቃት ከፈፀሙ በኋላ ነው። በጥቃቶቹ ሲቪሎችን ጨምሮ የህይወትና የንብረት ውድመት መድረሱ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG