አጋሩ
Print
ዓለምችን በ2016 ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ለረዥም ጊዜ ተፋጠው ከቆዩት አምባገነን መሪ አንስቶ በሽምግልና ዕድሜያቸው ሕዋ ላይ በመቆየት እስከሚታወቁት ጠፈርተኛ እንዲሁም በስፖርቱ ዓለም ገናና ስም ያፈሩ ሰዎችን አጥታለች።
በ2016 ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን በርካታ ሰዎችን እንዴት እንደሚያስታውሳቸውም የቬኦኤው አራሽ አራባሳዳጅ ያስቃኘናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
No media source currently available