በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃረርና የድሬዳዋ ነዋሪዎች እያለቀ ስላለው 2012 ዓ.ም


2012 ዓ.ም
2012 ዓ.ም

እያለቀ ያለው 2012 ዓ.ም በርካታ ጥሩና መጥፎ አሻራዎችን አሳልፎ እያለፈ ነው። የህዳሴ ግድቡ ውሃ መያዝ መጀመሩና በዚህ ሂደት የነበረው የህዝብ አንድነት፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኖቤል ሽልማት፣ እንዲሁም የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አቅም የሌላቸውን ከመደገፍ አንጻር የታዬው ርብርብ በበጎ ጎኑ ሲነሳ ግጭቶች፣ የዜጎች ሞትና መፈናቀል፣ የፖለቲካ አለመረጋጋቱ፣ የኑሮ ውድነቱና የኮሮናቫይረስ መከሰቱ ደግሞ ዜጎችን የፈተኑ ችግሮች ነበር ተብለዋል። በቀጣይ ምን መደረግ አለበት የሚለው ላይም የተለያዩ አስተያየቶች አሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሃረርና የድሬዳዋ ነዋሪዎች እያለቀ ስላለው 2012 ዓ.ም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:23 0:00


XS
SM
MD
LG