በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገና በዓል- ማብራሪያ መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ


የገና በዓል ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ አከባበር መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ ይባላሉ። የምስራቅ ፀሐይ መድሃኒያለም የትርጓሜ መምሕርና የስብከተ ወንጌል ሃላፊ ናቸው። ወደ 17 የሚጠጉ ሃይማኖታዊ መፅሀፍት ጽፈዋል።

አሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በጥንታዊ ጹሑፍ ጥናት የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ ናቸው።

ስለገና በዓል ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የገና በዓል- ማብራሪያ መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:23:30 0:00

XS
SM
MD
LG