አዲስ አበባ —
ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ለመንከባከብ ሩቅ መሄድ፣ ድርጅት እስኪያቋቁሙም መጠበቅ አላስፈለጋቸውም።
ከሁለት ዓመታት በፊት በህይወታቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የነበሩትን ወላጅ እናታቸውን ፍቃድ በመጠየቅ በጎውን ተግባር በመኖሪያ ቤታቸው ጀመሩ።
ዛሬ “ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማኅበር” በሚል የሚጠራው ድርጅት ሥራ የጀመረው በዚህ መንገድ ነው ይለናል የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ፤
ያዳምጡት፡፡