በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ"ሳንሱር የባህል ትግል እና ነፃነት" ትርዒት ምን ይጠበቃል?


ረዳት ፕሮፌሰር ሱራፌል ወንድሙ
ረዳት ፕሮፌሰር ሱራፌል ወንድሙ

የመናገር ነፃነት የሚዘከርበት ውይይት እና ትርዒት ዛሬ ይደረጋል፡፡

የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ አርብ ሚያዚያ 25/2011 በአዲስ አበባ ቲያትር እና ባህል አዳራሽ "ሳንሱር የባህል ትግል እና ነፃነት" የተሰኘ ወይይት እና የኪነጥበብ ድግስ ተሰናድቷል፡፡

በሰላም ኢትዮጵያ የተሰናዳው ይሄ መድረክ፣ተመልካቾች በነፃ እንዲታደሙበት እንደታቀደ፣ በጋዜጠኝነቱ እና በኪነጥበቡ ዓለም የታወቁ ሰዎች እንደሚሳተፉበት አስተባባሪዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

ስለ ዝግጅቱ ዓላማ እና ይዘት የዝግጅቱ አስተባባሪ የሆነውን ረዳት ፕሮፌሰር ሱራፌል ወንድሙ ከባልደረባችን ሀብታሙ ስዩምጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

"ሳንሱር የባህል ትግል እና ነፃነት" የተሰኘ ወይይት እና የኪነጥበብ ድግስ አርብ ሚያዚያ 25፣2011 ከ8፡30 ጀምሮ ለተመልካች ክፍት ይሆናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ከ"ሳንሱር የባህል ትግል እና ነፃነት" ትርዒት ምን ይጠበቃል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG