አዲስ አበባ —
የአርጀንቲናና የጀርመን ደጋፊዎች ፍቅር
የዓለም ዋንጫ
ብራዚል ለአንድ ወር ያህል ያስተናገደችው ሃያኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜ ላይ ይደርሣል፡፡
ለዋንጫው አርጀንቲናና ጀርመን እየተፋለሙ ነው፡፡
አዲስ አበባ ላይ ሁኔታው ምን ይመስላል፡፡
ጨዋታው ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት በፊት እስክንድር ፍሬው ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ እስክንድር ጀርመን ይላል - እርስዎስ?
-
እስክንድር ፍሬው