No media source currently available
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ለመቃወም በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል። ሰልፉ በጎ ፍቃደኞች ያዘጋጁት ነው።