ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ ውስጥ ካለዕድሜያቸው በሚዳሩ ልጆች ብዛት ምዕራባዊ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ሃገሮች ከፍተኛውን ቦታ የያዙ ናቸው።
በዓለም ደረጃ ደግሞ ከደቡባዊ እስያ ሃገሮች ቀጥሎ ከፍተኛውን አሃዝ ይይዛሉ።
ይህን የተናገሩት በዚህ ሳምንት ሴኔጋል ውስጥ በተካሄደ ከፍተኛ ጉባዔ ላይ የተገኙ ጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ኤክስፐርቶች ናቸው።።
ጉባኤው የተጠራበት ምክንያትም በአህጉሪቱ ያለዕድሜ መዳርን ለማስወገድ ዘመቻውን እንዲጠናከር ለመቀስቀስ መሆኑን ተጠቅሷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ