በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ጉዳይ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት መካከል መከፋፈል አልተፈጠረም ይላሉ የኮሚቴው ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ።
የሥነምግባር ግድፈት አሳይተዋል በሚል የታገዱና የተባረሩ የኮሚቴ አባላት መኖራቸውን ግን ጠቅሰዋል።
የታገዱና የተባረሩ የኮሚቴው አባላት ግን በሊቀመንበሩ ሐሳብ አይስማሙም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:36 0:00


XS
SM
MD
LG