በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበረሃ አንበጣ የምስራቃዊ አማራ ዞኖች ላይ ተከሰተ


የበረሃ አንበጣ የምስራቃዊ አማራ ዞኖች ላይ ተከሰተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

በሦስት የምስራቃዊ አማራ ዞኖች ላይ የበርሃ አምበጣ መንጋ ተከሰተ፡፡ መንጋው ከ31ሽህ በሚልቅ የሰብል፣ የቁጥቋጦ፣ ግጦሽና የደን መሬት ላይ መከሰቱን ነው የኮምቦልቻ እጽዋት ጥበቃ ክሊኒክ ያረጋገጠው፡፡ የክሊኒኩ ዳይሬክተር መሐመድ ይመር ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ እንደገለጹት የበርሃ አምበጣው በሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 103 ቀበሌዎች ላይ ከሰኔ 17 ጀምሮ ተከስቷል፡፡

XS
SM
MD
LG