በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባህላዊው የወሎ ጭስ


 ባህላዊው የወሎ ጭስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:21 0:00

ባህላዊው የወሎ ጭስ

በባህላዊ መንገድ የሚዘጋጀው የወሎ ጭስ ተፈጥሯዊ ግብአቶችን ተጠቅሞ ስለሚቀመም በርካቶች ተመራጭ ያደርጉታል፡፡

ምርቱ ለብዙዎች የሥራ ዕድል በመፍጠርም ይታወቃል፡፡ ከ60 በላይ የተለያዩ አገር በቀል እጽዋቶችን በመጠቀም እንደሚቀመም የሚነገርለትን የወሎ እጣን (በአካባቢው መጠሪያ የወሎ ጭስ) አገር አቀፍ እውቅና ለማሰጠት ጥናቶች መጠናቀቃቸውን የወሎ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG