በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች አስቸኳይ ድጋፍ ጠየቁ


ወረባቦ ወረዳ 018 ቀበሌ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው የህወሓት ታጣቂዎች ሰርገው ገብተውባቸውል በተባሉ የደቡብ ወሎ ዞን ወረዳዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች፤ አፋጣኝ ድጋፍ ካልተደረገላቸው የከፋ ሰብዓዊ ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል ገለጹ፡፡

በጦር ቀጠናዎች ውስጥ መንቀሳቀስ የሚችሉ ዓለም አቀፍ የረድዔት ሰጪ ድርጅቶች በወሎ አካባቢ እየደረሰ ያለውን ሰብዓዊ ጉዳት ለመቀልበስ ያደረጉት ጥረት አነስተኛ መሆኑን የተናገሩት የደቡብና ሰሜን ወሎ አስተዳደር ኃላፊዎች ለችግሩ አስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች አስቸኳይ ድጋፍ ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:09 0:00


አስተያየቶችን ይዩ

XS
SM
MD
LG