በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ለጎ” ሐይቅ ሊደርቅ ይችላል የሚል ስጋት አለ


“ለጎ” ሐይቅ ሊደርቅ ይችላል የሚል ስጋት አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00

ደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ ሦስት ወረዳዎችን የሚያካልለው “ሎጎ” ሐይቅ የመድረቅ አደጋ እንደተጋረጠበት ባለሞያዎች ገለፁ። ይህ ትልቅ ሐይቅ በየጊዜው እየቀነሰ በመምጣቱ ከሰባት ሄክታር በላይ የሐይቁ ክፍል ወደ የብስነት መቀየሩን እና ከስድስት ሜትር በላይ ጥልቀቱ መቀነሱ በወሎ ዩኒቨርስቲ የተደረገ ጥናት አረጋግጧል።
የደለል መሙላት፣ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ አለመጠናከር፣ በዙሪያው የእርሻ መስፋፋት እና የዓየር ንብረት ለውጥ ያስከተለው ሙቀት መጨመር ለሐይቁ መጠን መቀነስ በምክንያትነት ተዘርዝሯል፡፡
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉት/

XS
SM
MD
LG