አዲስ አበባ —
የጉራጌ ዞን ማዕከል የሆነችው የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ያነሱት የልማት ጥያቄ ፖለቲካዊ ትርጉም እየተሰጠው ነው ሲሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ተናገሩ።
በዚህም ምክኒያት ይህንን የልማት ትያቄ ለማቅረብ የተቋቋመው ኮሚቴ አባላትና አላማውን የደገፉ ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች በስጋት ውስጥ እየኖሩ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የሀገር ሽማግሌውን አቶ ያሬድ ተክሌን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ